Author name: wueduet

የወሎ ዩኒቨርሲቲ ስፖርት ሳይንስ አካዳሚ ከስፔን ACCEeDE ድርጅት ጋር በመተባበር ለቦሩ ሜዳ አጠቃላይ አንደኛ ደ/ት/ቤት ድጋፍ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ ነው።

Research News

ህዳር 7 ቀን 2015 ዓ.ም (ወዩ ህዝብ ግንኙነት) የወሎ ዩኒቨርሲቲ ስፖርት አካዳሚ በጦርነት ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበትን የቦሩ ሜዳ ት/ቤት መልሶ ለማቋቋም ስፔን ካታላን ከሚገኘው GAVA MAR ት/ቤት ጋር አለም አቀፍ ግንኙነት በመፍጠር ድጋፍ ለማድረግ እየሰራ ነው። ዩኒቨርሲቲው ከGAVA MAR ት/ቤት ጋር በመተባበር የሚሰራውን ስራ በቦሩ ሜዳ ት/ቤት በመገኘት የመጀመሪያ ውይይቱን በተወካዩ በኩል አካሄዷል። ይህንኑ በተመለከተ […]

ወሎ ዩኒቨርሲቲ የሎጎ ሀይቅን መልሶ ለማልማት ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር አደረገ።

Latest News

ጥር 8/2016 (ወሎ ዩኒቨርሲቲ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጽ/ቤት ወሎ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ውሃና ኢነርጂ ሚኒስተር ጋር በመተባበር የሎጎ ሀይቅን መልሶ በዘላቂነት ለማልማት ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄዷል። በውይይቱ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የወሎ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዚዳንት ተወካይ ዶ/ር ሰይድ ሁሴን የሎጎ ሀይቅን መልሶ ለማልማት ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሚና እንደሚወጡ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል። በወሎ ዩኒቨርሲቲ የሎጎ

በከፍተኛ፣ በመካከለኛ እና በታችኛው የዩኒቨርሲቲው የስራ መሪዎች መካከል በተመረጡ አጀንዳዎች የጋራ ውይይት ተካሄደ

Latest News

በወሎ ዩኒቨርሲቲ የደሴ፣ የኮምቦልቻ እና የጢጣ ግቢ ከፍተኛ፣ መካከለኛ እና የታች የስራ መሪዎች መካከል የጋራ ውይይት ተካሂዷል። የውይይቱ ተሳታፊዎች ፕሬዝዳንቱ እና ም/ፕሬዝዳንቶች፣ ዲኖች፣ ዳይሬክተሮች እና የትምህርት ክፍል ተጠሪዎች ናቸው። በባለሙያዎች የቀረቡ እና ውይይት የተደረገባቸው ሃሳቦች HEMIS (Higher Education Management Information System), Program Evaluation, Self Assessment Studies Report, and Draft Legislation Report የሚሉ ናቸው። ከነዚህ የውይይት ሃሳቦች

ወሎ ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አገልግሎት “የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ፖሊሲ እና አተገባበር ጥናት” ለማካሄድ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

Latest News

ወሎ ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አገልግሎት በ13/03/2016 ዓ/ም “የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ፖሊሲ እና አተገባበር ጥናት” ለማካሄድ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡፡ በፊርማ ስነ ስርዓቱ ላይ የወሎ፣ የጅማ፣ የሀዋሳና ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲዎች የጥናትና ምርምር ም/ፕሬዚዳንቶች፣ ተመራማሪዎች፣ የጥናቱ አስተባባሪዎች እንዲሁም ከጉዳዩ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ተሳታፊዎች ተገኝተዋል። በወሎ ዩኒቨርሲቲ አስተባባሪነት የሚከናወነው ይህ ጥናት የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ፖሊሲና አተገባበር ጥናትም ዓለም አቀፍ ተለዋዋጭ ሁኔታዎችን፣ ሃገራዊ ፍላጎቶችን

Symposium held on “Higher Education for Post-conflict Transformation in Ethiopia”

Latest News

Wollo University and Arizona State University organized a symposium in collaboration with Samara and Mekelle University from November 6–7, 2023, in Addis Ababa. Throughout the first day, discussions on the pivotal role of higher education in post-conflict transformation were expertly led by Dr. Mengesha Ayene, President of Wollo University; Dr. Fana Hagos, President of Mekelle

Wollo University Signed a Memorandum of Understanding with AgroTech Company (South Korea) and WoDET

Latest News

July 30/2023 G C (wollo University public Relation Directorate office) Dr. Mengesha Ayene, Wollo University President, welcomed the guests and briefed them about the vision and mission of the university. He mentioned that WU is one of the applied universities in Ethiopia. Hence, the university is expected to make teaching and learning more practical-oriented to

Scroll to Top