Research and Outreach News

በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ ከ200 ሄክታር መሬት በላይ የለማ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ጉብኝት ተደረገ

ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ .ም ( ወሎ ዩኒቨርሲቲ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጽ/ቤት) ወሎ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም በደቡብ ወሎ፣ በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞንና በደሴ ከተማ ከ1ሺ 5 መቶ ሄክታር መሬት …

በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ ከ200 ሄክታር መሬት በላይ የለማ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ጉብኝት ተደረገ Read More »

የደላንታ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገለት

ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓም (ወዩ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጽ/ቤት) ወሎ ዪኒቨርሲቲ ካናዳ አገር ከሚገኘው ግሎባል ኤይድ ኢትዮጵያና ፕሮጀክት ኪዩር ጋር በመተባበር ለደላንታ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መገልገያ እቃዎችን …

የደላንታ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገለት Read More »

የወሎ ዩኒቨርሲቲ ስፖርት ሳይንስ አካዳሚ ከስፔን ACCEeDE ድርጅት ጋር በመተባበር ለቦሩ ሜዳ አጠቃላይ አንደኛ ደ/ት/ቤት ድጋፍ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ ነው።

የወሎ ዩኒቨርሲቲ ስፖርት ሳይንስ አካዳሚ ከስፔን ACCEeDE ድርጅት ጋር በመተባበር ለቦሩ ሜዳ አጠቃላይ አንደኛ ደ/ት/ቤት ድጋፍ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ ነው።

ህዳር 7 ቀን 2015 ዓ.ም (ወዩ ህዝብ ግንኙነት) የወሎ ዩኒቨርሲቲ ስፖርት አካዳሚ በጦርነት ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበትን የቦሩ ሜዳ ት/ቤት መልሶ ለማቋቋም ስፔን ካታላን ከሚገኘው GAVA MAR ት/ቤት ጋር አለም አቀፍ …

የወሎ ዩኒቨርሲቲ ስፖርት ሳይንስ አካዳሚ ከስፔን ACCEeDE ድርጅት ጋር በመተባበር ለቦሩ ሜዳ አጠቃላይ አንደኛ ደ/ት/ቤት ድጋፍ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ ነው። Read More »

በአማራ ክልል የእንሰት ዝርያን ለማላመድ የወሎ ዩኒቨርሲቲ ከአጋር አካላት ጋር እየሰራ ነው።

በአማራ ክልል የእንሰት ዝርያን ለማላመድ የወሎ ዩኒቨርሲቲ ከአጋር አካላት ጋር እየሰራ ነው።

ጥቅምት 25 ቀን 2915 ዓ.ም (ወዩ ህ/ግንኙነት ዳይሬክተር) የወሎ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ የባዮ እና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት፣ ከምርምር ማዕከላት፣ ከደሴ ቲሹ ካልቸር፣ ከወልድያና መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመሆን የእንሰት ዝርያን የማላመድና …

በአማራ ክልል የእንሰት ዝርያን ለማላመድ የወሎ ዩኒቨርሲቲ ከአጋር አካላት ጋር እየሰራ ነው። Read More »

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለአካል ጉዳተኛ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ተፈታኞች የአካል ጉዳት ድጋፍ ቁሳቁሶችን በስጦታ አበረከተ፡፡

ጥቅምት 2 ቀን 2015 ዓ.ም (ወዩ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጽ/ቤት) ወሎ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያው ዙር 17 ሺህ የሚጠጉት የማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎችን ተቀብሎ በአራት የፈተና ጣቢያዎች ሲያስፈትን ቆይቶ በሠላም አጠናቋል፡፡ ከነዚህ …

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለአካል ጉዳተኛ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ተፈታኞች የአካል ጉዳት ድጋፍ ቁሳቁሶችን በስጦታ አበረከተ፡፡ Read More »

ወሎ ዩኒቨርሲቲ እየተራቆተ ያለውን የሎጎ ሀይቅ ወደ ነበረበት ለመመለስ እየሰራ ነው።

መስከረም 17/2015 ዓ ም (ወሎ ዩኒቨርሲቲ ህዝብ ግንኙነት)፣ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስተር ጋር በመተባበር እየተራቆተ የመጣውን የሎጎ ሀይቅ ወደነበረበት ለመመለስ ባለፉት ሶስት አመታት ጥናቶችን ሲያካሄድ ቆይቷል። ዩኒቨርሲቲው በጥናቱ እየቀነሰ …

ወሎ ዩኒቨርሲቲ እየተራቆተ ያለውን የሎጎ ሀይቅ ወደ ነበረበት ለመመለስ እየሰራ ነው። Read More »

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ከ3.3 ሚሊየን ብር በላይ በሚሆን ወጭ 43 ሺህ ደብተርና ከ36ሺ በላይ እስኪርቢቶ ድጋፍ አደረገ።

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ከ3.3 ሚሊየን ብር በላይ በሚሆን ወጭ 43 ሺህ ደብተርና ከ36ሺ በላይ እስኪርቢቶ ድጋፍ አደረገ። ደሴ-መስከረም 14/2015 ዓ.ም/ደሴ ፋና/ዩኒቨርሲቲው በክረምቱ በደቡብ ወሎ ዞን፣ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞንና በደሴ ከተማ የሚገኙና …

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ከ3.3 ሚሊየን ብር በላይ በሚሆን ወጭ 43 ሺህ ደብተርና ከ36ሺ በላይ እስኪርቢቶ ድጋፍ አደረገ። Read More »

በባህሪ ለውጥ እና ስብእና ግንባታ ላይ ያተኮረ ስልጠና ለESTEM ተማሪዎች ተሰጠ::

ሐምሌ 28/ 2014 ዓ.ም (ወ.ዩ. ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጽ/ቤት) ከተለያዩ ወረዳዎች እና ከደሴ ከተማ ለተውጣጡ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ የESTEM (English, Science, Technology, Engineering and Mathematics) ተማሪዎች በለውጥ እና ስብእና ግንባታ …

በባህሪ ለውጥ እና ስብእና ግንባታ ላይ ያተኮረ ስልጠና ለESTEM ተማሪዎች ተሰጠ:: Read More »

Scroll to Top