በማህጸንና ጽንስ ህክምና እና በጠቅላላ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊቲ ፕሮግራም በወሎ ዪኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን የተከታተሉ 27 የህክምና ስፔሻሊቲ ተማሪዎች በውጭ እንግዳ ሲኔር ሀኪሞች በመፈተን ሁሉም አልፈዋል
የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በተመዘገበው ውጤት ከፍተኛ ደሰታ የተሰማን ሲሆን ለተመራቂዎች ቤተሰቦቻችሁ እና አስተማሪወቻቸው እንኳን ደስ አላችሁ
27 Obstetrics & gynecology and General Surgery residents of Wollo University successfuly passed the external examination.
College of Medicine and Health Sciences-Wollo University would like to congrats all graduates, their families and instructors (seinor physicians). We’re really proud of the 100% passing rate.