Research News

ወሎ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ወረዳና ከተሞች የሚገኙ እንሰሳትን ጤና ለማሻሻል የክትባትና የህክምና አገልግሎት ሰጠ።

Research News

ጥር 7/2016 ዓ ም (ወሎ ዩኒቨርሲቲ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጽ/ቤት) የወሎ ዩኒቨርሲቲ የእንሰሳት ህክምና ት/ቤት በደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ኩታበር፣ኩታበር፣ ደሴ ዙሪያና ሀይቅ የሚገኙ የቤት እንሰሶችን ጤና ለመጠበቅ የክትባትና የህክምና አገልግሎት ሰጥቷል። የተሰጠው ክትባትና የህክምና አገልግሎት ለቀንድ ከብት፣ለጋማ እንሰሳት፣ ለፍየሎች፣ ለበጎችና ውሾች ነው። ዩኒቨርሲቲው የሰጠውን ክትባትና የህክምና አገልግሎት አስመልክተው መረጃ የሰጡን የእንሰሳት ህክምና ት/ቤት የድህረ ምረቃ፣ ምርምርና […]

በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ ከ200 ሄክታር መሬት በላይ የለማ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ጉብኝት ተደረገ

Research News

ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ .ም ( ወሎ ዩኒቨርሲቲ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጽ/ቤት) ወሎ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም በደቡብ ወሎ፣ በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞንና በደሴ ከተማ ከ1ሺ 5 መቶ ሄክታር መሬት በላይ በበጋ የመስኖ ስንዴ እንዲሸፈን መደረጉን ተከትሎ በዛሬው እለት የደላንታ ወረዳ 200 ሄክታር የሚሸፍን የበጋ መስኖ ስንዴ ጉብኝት ተካሂዷል። የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር መንገሻ አየነ በጉብኝቱ

የደላንታ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገለት

Research News

ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓም (ወዩ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጽ/ቤት) ወሎ ዪኒቨርሲቲ ካናዳ አገር ከሚገኘው ግሎባል ኤይድ ኢትዮጵያና ፕሮጀክት ኪዩር ጋር በመተባበር ለደላንታ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መገልገያ እቃዎችን ድጋፍ አድርጓል። እቃዎቹ የቀዶ ህክምና መስሪያ፣ የህክምና አልጋዎች ከነፍራሻቸው፣ ኦክስጅን ኮንሰንትሬትር፣ የአልትራሳውንድ ማሽን፣ ስቴትስኮፕን ጨምሮ 120 የሚደርሱ የተለያዩ የህክምና መገልገያዎች ናቸው፡፡ በርክክቡ ስነስርዓት ላይ የተገኙት

የወሎ ዩኒቨርሲቲ ስፖርት ሳይንስ አካዳሚ ከስፔን ACCEeDE ድርጅት ጋር በመተባበር ለቦሩ ሜዳ አጠቃላይ አንደኛ ደ/ት/ቤት ድጋፍ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ ነው።

Research News

ህዳር 7 ቀን 2015 ዓ.ም (ወዩ ህዝብ ግንኙነት) የወሎ ዩኒቨርሲቲ ስፖርት አካዳሚ በጦርነት ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበትን የቦሩ ሜዳ ት/ቤት መልሶ ለማቋቋም ስፔን ካታላን ከሚገኘው GAVA MAR ት/ቤት ጋር አለም አቀፍ ግንኙነት በመፍጠር ድጋፍ ለማድረግ እየሰራ ነው። ዩኒቨርሲቲው ከGAVA MAR ት/ቤት ጋር በመተባበር የሚሰራውን ስራ በቦሩ ሜዳ ት/ቤት በመገኘት የመጀመሪያ ውይይቱን በተወካዩ በኩል አካሄዷል። ይህንኑ በተመለከተ

Scroll to Top