Latest News

128ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል “የአድዋ ድል፣ የጥቁር ህዝቦች የነጻነት አርማ!” በሚል መሪ ቃል በወሎ ዩኒቨርሲቲ በድምቀት ተከበረ

Latest News

የካቲት 21 ቀን 2016 ዓ.ም (ወሎ ዩኒቨርሲቲ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጽ/ቤት) የወሎ ዩኒቨርሲቲ ከደቡብ ወሎ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ቢሮ ጋር በመተባበር የአድዋን 128ኛ ዓመት መታሰቢያ ድል በዓል በወሎ ዩኒቨርሲት ዋናው ግቢ አክብሯል። ዶ/ር መንገሻ አየነ የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት እለቱን በማስመልከት የመክፈቻና የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ካስተላለፉ በኋላ አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ የደሴ ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባን፣ ጀኔራል

An employability skills and job-readiness training has been delivered to graduating BSc students in Public Health

CMHS, Latest News

An employability skills and job-readiness training has been delivered to graduating BSc students in Public Health College of Medicine and Health Sciences-Wollo University Tertiary Care Campus communications, February 23, 2024. An employability skills and job-readiness training has been delivered to graduating BSc students in Public Health from February 20-22, 2024 . The training covered concepts

የግዕዝ ትምህርት ክፍል በግዕዝ ቋንቋ የቅኔና የስነ ጽሁፍ ዝግጅት አካሄደ

የግዕዝ ትምህርት ክፍል በግዕዝ ቋንቋ የቅኔና የስነ ጽሁፍ ዝግጅት አካሄደ።

Latest News

የካቲት 13/2016 ዓ ም (ወዩ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጽ/ቤት) የወሎ ዩኒቨርሲቲ የግዕዝ ትምህርት ክፍል የግዕዝ ቋንቋን ለማበልጸግ በግዕዝ ቋንቋ የቅኔና የስነ ጽሁፍ ዝግጅት አካሄዷል። በዚህ ዝግጅት ላይ የተገኙት የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር መንገሻ አየነ ጥንታዊ እና ዘመናዊ የኢትዮጵያን ትምህርትና ሳይንስን ለመመርመር የግዕዝ ቋንቋንንና አረብኛን መመርመርና ማበልጸግ ተገቢ በመሆኑ ወሎ ዩኒቨርሲቲ በቋንቋዎች ላይ የጀመረውን እንቅስቃሴ በትኩረት

የአፕ ፋክተሪ አካዳሚ ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡

Latest News

ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የወሎ ዩኒቨርሲቲ የኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከማይክሮ ሶፍት እና ደመራ ጋር በመተባበር ለስድስት ወራት የሚቆየው የሶፍት ዌር ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡ በፕሮግራሙ መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ዶክተር መላኩ ታመነ ፕሮግራሙ እውን እንዲሆን አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና በመስጠት ወሎ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ካሉት አስራ አምስት የአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ በመሆኑ

27 Obstetrics & gynecology and General Surgery residents of Wollo University successfully passed the external examination.

CMHS, Latest News

በማህጸንና ጽንስ ህክምና እና በጠቅላላ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊቲ ፕሮግራም በወሎ ዪኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን የተከታተሉ 27 የህክምና ስፔሻሊቲ ተማሪዎች በውጭ እንግዳ ሲኔር ሀኪሞች በመፈተን ሁሉም አልፈዋል የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በተመዘገበው ውጤት ከፍተኛ ደሰታ የተሰማን ሲሆን ለተመራቂዎች ቤተሰቦቻችሁ እና አስተማሪወቻቸው እንኳን ደስ አላችሁ 27 Obstetrics & gynecology and General Surgery residents of Wollo University successfuly passed the

ወሎ ዩኒቨርሲቲ የሎጎ ሀይቅን መልሶ ለማልማት ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር አደረገ።

Latest News

ጥር 8/2016 (ወሎ ዩኒቨርሲቲ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጽ/ቤት ወሎ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ውሃና ኢነርጂ ሚኒስተር ጋር በመተባበር የሎጎ ሀይቅን መልሶ በዘላቂነት ለማልማት ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄዷል። በውይይቱ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የወሎ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዚዳንት ተወካይ ዶ/ር ሰይድ ሁሴን የሎጎ ሀይቅን መልሶ ለማልማት ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሚና እንደሚወጡ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል። በወሎ ዩኒቨርሲቲ የሎጎ

በከፍተኛ፣ በመካከለኛ እና በታችኛው የዩኒቨርሲቲው የስራ መሪዎች መካከል በተመረጡ አጀንዳዎች የጋራ ውይይት ተካሄደ

Latest News

በወሎ ዩኒቨርሲቲ የደሴ፣ የኮምቦልቻ እና የጢጣ ግቢ ከፍተኛ፣ መካከለኛ እና የታች የስራ መሪዎች መካከል የጋራ ውይይት ተካሂዷል። የውይይቱ ተሳታፊዎች ፕሬዝዳንቱ እና ም/ፕሬዝዳንቶች፣ ዲኖች፣ ዳይሬክተሮች እና የትምህርት ክፍል ተጠሪዎች ናቸው። በባለሙያዎች የቀረቡ እና ውይይት የተደረገባቸው ሃሳቦች HEMIS (Higher Education Management Information System), Program Evaluation, Self Assessment Studies Report, and Draft Legislation Report የሚሉ ናቸው። ከነዚህ የውይይት ሃሳቦች

ወሎ ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አገልግሎት “የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ፖሊሲ እና አተገባበር ጥናት” ለማካሄድ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

Latest News

ወሎ ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አገልግሎት በ13/03/2016 ዓ/ም “የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ፖሊሲ እና አተገባበር ጥናት” ለማካሄድ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡፡ በፊርማ ስነ ስርዓቱ ላይ የወሎ፣ የጅማ፣ የሀዋሳና ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲዎች የጥናትና ምርምር ም/ፕሬዚዳንቶች፣ ተመራማሪዎች፣ የጥናቱ አስተባባሪዎች እንዲሁም ከጉዳዩ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ተሳታፊዎች ተገኝተዋል። በወሎ ዩኒቨርሲቲ አስተባባሪነት የሚከናወነው ይህ ጥናት የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ፖሊሲና አተገባበር ጥናትም ዓለም አቀፍ ተለዋዋጭ ሁኔታዎችን፣ ሃገራዊ ፍላጎቶችን

Symposium held on “Higher Education for Post-conflict Transformation in Ethiopia”

Latest News

Wollo University and Arizona State University organized a symposium in collaboration with Samara and Mekelle University from November 6–7, 2023, in Addis Ababa. Throughout the first day, discussions on the pivotal role of higher education in post-conflict transformation were expertly led by Dr. Mengesha Ayene, President of Wollo University; Dr. Fana Hagos, President of Mekelle

Scroll to Top