Author name: wueduet

Graduation Ceremony 2024

16ኛው የወሎ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምረቃ

Latest News

ወሎ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ከ 8 መቶ በላይ ተማሪዎችን ለ16ኛ ጊዜ በዛሬው ዕለት በአዲሱ የልዕለ ህክምና ካምፓስ አስመርቋል። በዚህ የምረቃ ፕሮግራም ላይ ለተመራቂዎች የስራ መመሪያ ያስተላለፉት የወሎ ዩኒቨርሲቲ ተወካይ ፕሬዚዳንትና የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር አወል ሰይድ ዩኒቨርሲቲው ያከናወናቸውን ዋና ዋና ተግባራት በማስተዋወቅ የዛሬ ተመራቂዎች ምርቃታቸው መነሻቸው እንጂ መጨረሻቸው እንዳልሆነ አሳውቀው በዚህ ተለዋዋጭ አለም […]

ለግብርና ኮሌጅ መካከከለኛ አመራሮችና መምህራን በመሪነት ክህሎት ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ።

COA News, Latest News

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ከግብርና ኮሌጅ ጋር በመተባበር በኮሌጁ በተለያዩ የስራ ክፍሎች በተለያዩ ሃላፊነት ቦታ ላይ ለሚገኙ አካላት በመሪነት ክህሎት ዙሪያ ለሶስት ቀናት ስልጠና ሰጥቷል። በቢዝነስ እና ማኔጅመንት ኮሌጅ የማኔጅመንት ት/ክፍል ሃላፊ እና አሰልጣኝ ዶ/ር መንግስቱ ጉልቲ ስልጠናው ተግባቦት፣ ውሳኔ አሰጣጥ፣ ችግር አፈታት፣ ዘመኑን የዋጁ የመሪነት ጥበብ እና ክህሎት የሚሉ አንኳር ጉዳዮችን ያካተተ መሆኑን

New Variety has been Released by Wollo University

COA News

Congratulations on the release of Desmodium dichotomum Var. 37708 by Wollo University college of Agriculture! D. dichotomum Var. 37708 is the result of extensive research and breeding efforts. It sounds like a promising addition to agricultural practices in Eastern Amhara, Ethiopia, especially with its characteristics of drought resistance, increased yield, and disease resistance. Farmers and

Wollo University Selected as Two of the Eighteen Selected Teams Globally in the 2024 Food System Innovation Challenge!

COA News

Congratulations to the teams representing Wollo University on being selected as two of the eighteen selected teams globally in the 2024 Food System Innovation Challenge! It’s truly a testament to their dedication, creativity, and commitment to addressing crucial challenges in our food system. This recognition is well-deserved and marks the beginning of a promising journey

Wollo University Leads University of Applied Sciences Training Initiative with GIZ and Ethiopian Academy of Science

Latest News

Wollo University in collaboration, GIZ, and the Ethiopian Academy of Science has been provided five-day training on University of Applied Sciences (UASs). By targeting both academic and administrative leaders, including vice presidents, directors, and team leaders, the training aims to equip participants with strategic leadership principles and an understanding of key issues related to UASs.

ወሎ ዩኒቨርሲቲ “Change and change management in time of Crisis” በሚል መሪ ቃል ሲሚናር አካሄደ

Latest News

መጋቢት 13/2016 ዓ ም (ወዩ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጽ/ቤት) የወሎ ዩኒቨርሲቲ የቢዝናስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለውጥና የለውጥ አመራር ላይ ያተኮረ ሲሚናር አካሄዷል። በሲሚናሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር መንገሻ አየነ ወሎ ዩኒቨርሲቲ በሰሜኑ ጦርነት ያጋጠመውን መከራ በለውጥ አመራሩ ተግባቦትና ውሳኔ የተሻለ ለውጥ ለማምጣች እንደት እንደቻሉ በመግለጽ እንድህ አይነት ሲሚናር መካሄዱ በቀውስ ወቅት የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን

ወሎ ዩኒቨርሲቲ አለም አቀፍ የደን ቀንን “Forest and Innovation: New solution for a better Word” በሚል መሪ ቃል አከበረ።

COA News, Latest News

መጋቢት 11/2016 ዓ ም (ወሎ ዩኒቨርሲቲ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጽ/ቤት) በየዓመቱ በአለም የሚከበረውን የደን ቀን ምክንያት በማድረግ የወሎ ዩኒቨርሲቲ የደን ትምህርት ክፍል በዩኒቨርሲቲው ለ9ኛ ጊዜ አለም አቀፍ የደን ቀንን አክብሯል። ይህንን አለም አቀፍ የደን ቀን ምክንያት በማድረግ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር መንገሻ አየነ በዘርፉ ያሉ ምሁራን በሀገራችን ሳይንሳዊና ዘላቂ የደን ልማት እንዲኖር

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ከኢንዱስትሪዎችና ሌሎቸ መሰል ተቋማት ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር የሚያስችል ጉባኤ አካሄደ።

Latest News

የተግባር ሳይንስ (Applied University) ተብለው ከተለዩ 15 ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ የሆነው ወሎ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ ትምህርቶችን ከኢንዱስትሪው ጋር ለማስተሳሰር የሒሳብ – ኢንዲስትሪ ትስስር ጉባኤ አካሄዷል። የጉባኤው ተሳታፊዎችን እንኳን ወደ ተፈጥሯዊ፣ ባህላዊና ሀይማኖታዊ መናገሻ ወሎ በሰላም መጣችሁ ያሉት የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር መንገሻ አየነ የዩኒቨርሲቲ ኢንዱስትሪ ትስስርን ማጠናከር በሒሳብ፣ በፊዚክስና ሌሎች ጠንካራ የሳይንስ ትምህርቶች በኢንዱስትሪው ውስጥ ያላቸውን

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ወሎ ልዕለ ሕክምና እና ማስተማሪያ ሆስፒታል ልዕለ ሕክምና ካምፖስ የመማር ማስተማር ስራውን በይፋ መጀመሩን አስታወቀ።

CMHS, Latest News

ወሎ ዩኒቨርሲቲ በደሴና ኮምቦልቻ ግቢዎች ስልጠናዎችን ከመስጠት ባሻገር ሶስተኛውን የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ወሎ ልዕለ ሕክምና እና ማስተማሪያ ሆስፒታል ልዕለ ሕክምና ካምፖስ በመክፈት ማሰልጠን ጀምሯል። ካምፓሱም ዩኒቨርሲቲው በጤናው ዘርፍ ለሚሰለጥነው የሰው ኃይል ጥራት የራሱን ድርሻ ይወጣል ተብሎ ይጠበቃል። ከብዙ ድካም በኋላ ሶስተኛውን ልእለ ህክምና ካምፖስ ለመክፈት በቅተናል ያሉት የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር መንገሻ አየነ ካምፖሱ

ወሎ ዩኒቨርሲቲ በማህበረሰብ መካከል የተሻለ የሰላም እሴት ግንባታ ለማካሄድ የሚያስችል ፕሮጀክት መጀመሩን ገለጸ

Latest News

መጋቢት 2/2016 ዓ ም (ወዩ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጽ/ቤት) ወሎ ዩኒቨርሲቲ ከሀገር ውጭ የአሪዞና ስቴት ዩኒቨርሲቲ፣ ከሀገር ውስጥ ደግሞ ከመቀሌና ሰመራ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር በማህበረሰብ መካከል የሰላም እሴት ለመገንባት የሚያስችል የወጣቶች ካርታ አዘጋጅ (youth mapper) ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል። ይህን ፕሮጀክት ወደ ስራ ለማስገባት ወሎ ዩኒቨርሲቲ ከመቀሌ፣ ሰመራና ወሎ ዩኒቨርሲቲዎች ለተውጣጡ ወጣቶች ስልጠና እንዲያገኙ አድርጓል። ስልጠናውን

Scroll to Top