የአፕ ፋክተሪ አካዳሚ ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡

Latest News

ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የወሎ ዩኒቨርሲቲ የኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከማይክሮ ሶፍት እና ደመራ ጋር በመተባበር ለስድስት ወራት የሚቆየው የሶፍት ዌር ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡ በፕሮግራሙ መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ዶክተር መላኩ ታመነ ፕሮግራሙ እውን እንዲሆን አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና በመስጠት ወሎ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ካሉት አስራ አምስት የአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ በመሆኑ

27 Obstetrics & gynecology and General Surgery residents of Wollo University successfully passed the external examination.

CMHS, Latest News

በማህጸንና ጽንስ ህክምና እና በጠቅላላ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊቲ ፕሮግራም በወሎ ዪኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን የተከታተሉ 27 የህክምና ስፔሻሊቲ ተማሪዎች በውጭ እንግዳ ሲኔር ሀኪሞች በመፈተን ሁሉም አልፈዋል የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በተመዘገበው ውጤት ከፍተኛ ደሰታ የተሰማን ሲሆን ለተመራቂዎች ቤተሰቦቻችሁ እና አስተማሪወቻቸው እንኳን ደስ አላችሁ 27 Obstetrics & gynecology and General Surgery residents of Wollo University successfuly passed the

The Deans and Directors under the Academic Affairs Vice President Office presented their six-month performance report

CMHS

The Deans and Directors under the Academic Affairs Vice President Office presented their six-month performance report for the 2016 E.C. at the Tertiary Care Campus, College of Medicine and Health Sciences-Wollo University. ……………………………………….. In a welcome speech, Dr Awol Seid, Academic Affaris Vice President, Wollo University expressed his happiness for the commitment of all deans,

ወሎ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ወረዳና ከተሞች የሚገኙ እንሰሳትን ጤና ለማሻሻል የክትባትና የህክምና አገልግሎት ሰጠ።

Research News

ጥር 7/2016 ዓ ም (ወሎ ዩኒቨርሲቲ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጽ/ቤት) የወሎ ዩኒቨርሲቲ የእንሰሳት ህክምና ት/ቤት በደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ኩታበር፣ኩታበር፣ ደሴ ዙሪያና ሀይቅ የሚገኙ የቤት እንሰሶችን ጤና ለመጠበቅ የክትባትና የህክምና አገልግሎት ሰጥቷል። የተሰጠው ክትባትና የህክምና አገልግሎት ለቀንድ ከብት፣ለጋማ እንሰሳት፣ ለፍየሎች፣ ለበጎችና ውሾች ነው። ዩኒቨርሲቲው የሰጠውን ክትባትና የህክምና አገልግሎት አስመልክተው መረጃ የሰጡን የእንሰሳት ህክምና ት/ቤት የድህረ ምረቃ፣ ምርምርና

በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ ከ200 ሄክታር መሬት በላይ የለማ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ጉብኝት ተደረገ

Research News

ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ .ም ( ወሎ ዩኒቨርሲቲ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጽ/ቤት) ወሎ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም በደቡብ ወሎ፣ በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞንና በደሴ ከተማ ከ1ሺ 5 መቶ ሄክታር መሬት በላይ በበጋ የመስኖ ስንዴ እንዲሸፈን መደረጉን ተከትሎ በዛሬው እለት የደላንታ ወረዳ 200 ሄክታር የሚሸፍን የበጋ መስኖ ስንዴ ጉብኝት ተካሂዷል። የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር መንገሻ አየነ በጉብኝቱ

የደላንታ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገለት

Research News

ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓም (ወዩ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጽ/ቤት) ወሎ ዪኒቨርሲቲ ካናዳ አገር ከሚገኘው ግሎባል ኤይድ ኢትዮጵያና ፕሮጀክት ኪዩር ጋር በመተባበር ለደላንታ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መገልገያ እቃዎችን ድጋፍ አድርጓል። እቃዎቹ የቀዶ ህክምና መስሪያ፣ የህክምና አልጋዎች ከነፍራሻቸው፣ ኦክስጅን ኮንሰንትሬትር፣ የአልትራሳውንድ ማሽን፣ ስቴትስኮፕን ጨምሮ 120 የሚደርሱ የተለያዩ የህክምና መገልገያዎች ናቸው፡፡ በርክክቡ ስነስርዓት ላይ የተገኙት

Scroll to Top