COA News

ለግብርና ኮሌጅ መካከከለኛ አመራሮችና መምህራን በመሪነት ክህሎት ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ።

COA News, Latest News

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ከግብርና ኮሌጅ ጋር በመተባበር በኮሌጁ በተለያዩ የስራ ክፍሎች በተለያዩ ሃላፊነት ቦታ ላይ ለሚገኙ አካላት በመሪነት ክህሎት ዙሪያ ለሶስት ቀናት ስልጠና ሰጥቷል። በቢዝነስ እና ማኔጅመንት ኮሌጅ የማኔጅመንት ት/ክፍል ሃላፊ እና አሰልጣኝ ዶ/ር መንግስቱ ጉልቲ ስልጠናው ተግባቦት፣ ውሳኔ አሰጣጥ፣ ችግር አፈታት፣ ዘመኑን የዋጁ የመሪነት ጥበብ እና ክህሎት የሚሉ አንኳር ጉዳዮችን ያካተተ መሆኑን […]

New Variety has been Released by Wollo University

COA News

Congratulations on the release of Desmodium dichotomum Var. 37708 by Wollo University college of Agriculture! D. dichotomum Var. 37708 is the result of extensive research and breeding efforts. It sounds like a promising addition to agricultural practices in Eastern Amhara, Ethiopia, especially with its characteristics of drought resistance, increased yield, and disease resistance. Farmers and

Wollo University Selected as Two of the Eighteen Selected Teams Globally in the 2024 Food System Innovation Challenge!

COA News

Congratulations to the teams representing Wollo University on being selected as two of the eighteen selected teams globally in the 2024 Food System Innovation Challenge! It’s truly a testament to their dedication, creativity, and commitment to addressing crucial challenges in our food system. This recognition is well-deserved and marks the beginning of a promising journey

ወሎ ዩኒቨርሲቲ አለም አቀፍ የደን ቀንን “Forest and Innovation: New solution for a better Word” በሚል መሪ ቃል አከበረ።

COA News, Latest News

መጋቢት 11/2016 ዓ ም (ወሎ ዩኒቨርሲቲ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጽ/ቤት) በየዓመቱ በአለም የሚከበረውን የደን ቀን ምክንያት በማድረግ የወሎ ዩኒቨርሲቲ የደን ትምህርት ክፍል በዩኒቨርሲቲው ለ9ኛ ጊዜ አለም አቀፍ የደን ቀንን አክብሯል። ይህንን አለም አቀፍ የደን ቀን ምክንያት በማድረግ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር መንገሻ አየነ በዘርፉ ያሉ ምሁራን በሀገራችን ሳይንሳዊና ዘላቂ የደን ልማት እንዲኖር

Scroll to Top