የወሎ ዩኒቨርሲቲ ማናጅመንት አባላት የዒድ አልፈጥር በዓልን ከእምነቱ ተከታይ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ጋር አክብረዋል።

የወሎ ዩኒቨርሲቲ ማናጅመንት አባላት የዒድ አልፈጥር በዓልን ከእምነቱ ተከታይ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ጋር አክብረዋል።

በዩኒቨርሲቲው ሦስቱም ግቢ በዓሉን ታሳቢ ያደረገ የምሳ ግብዣ የተዘጋጀ ሲሆን የዩኒቨርሲቲው የአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ታረቀኝ ትንታጉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

በድጋሜ እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ!!!

Scroll to Top