Meet our Leaders

From its earliest days as a university college to its present position as Ethiopia’s first autonomous public university, WU has been shaped by its presidents. WU's current President is Dr Awol Seid who has been entrusted with the historic task of leading the university's transition to Applied Sciences.

በወሎ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የነበረው የፕሮጀክት አስተዳደር ስልጠና ተጠናቀቀ

በወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለ5 ቀናት ሲሰጥ የነበረው ልምዶችን ማጋራት ላይ መሰረት ያደርገ የፕሮጀክት አስተዳደር ስልጠና ተጠናቀቀ። ስልጠናው በዩኒቨርሲቲው ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እና በማዕድንና ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት በጋራ የተዘጋጀ ነው። አላማውም በዋናነት እየተሰሩ ያሉ ፕሮጀክቶችን በተሻለ ጥራትና ፍጥነት ለመተግበር የሚረዱ እውቀትና ልምዶችን ችግር ፈቺ በሆነ መልኩ ለመማማር እንዲሁም ተቋማዊ አቅም ለማጎልበት ታስቦ የተሰጠ መሆኑን […]
Read More

Big Congratulations to Wollo University!

Wollo University (WU) proudly celebrates Team Pumpkin Aid (Pumpkin Power) for securing a spot among the top three winners in a highly competitive Food System Innovation Challenge organized by Wageningen University & Research (WUR). The grand final took place today, 30 September 2025, at WUR in the Netherlands, bringing together 24 dynamic teams from 12 […]
Read More

በወሎ ዩኒቨርሲቲ ለቤተ መጻህፍት ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ

በወሎ ዩኒቨርሲቲ የደንበኞች አያያዝን፣ የጊዜና የሃብት አጠቃቀምን በተመለከተ በዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢና በልዕለ ህክምና ግቢ ለሚሰሩ 160 የሚሆኑ የቤተ መጻህፍት ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ። ስልጠናው በዩኒቨርሲቲው በተሰራው የሰራተኞች መዋቅር መሰረት በክፍሉ አዲስ የተመደቡ ሰራተኞችን ጨምሮ ነባር ሰራተኞች በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ ሳይንሳዊ እውቀት እንዲኖራቸው የሚያስገነዝብ ነው። የቤተ-መጻህፍት ሰራተኞች ተገልጋይ ተማሪዎችን እንዴት ማስተናገድ እንዳለባቸው እንዲሁም ቡድን መሪዎችና የፈረቃ አስተባባሪዎች […]
Read More

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል

ወሎ ዩኒቨርሲቲ በሶስቱም ግቢ ከሁለተኛ አመት በላይ ያሉ ነባር መደበኛ ተማሪዎችን ዛሬ ማለትም በ08/01/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተቀበለ ነው። በወሎ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ፕሮግራሞች ዳይሬክተር ዶ/ር ቢንያም ሽመልስ አቀባበሉን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ ከሁለተኛ አመት በላይ ያሉ ነባር ተማሪዎችን ከ08_09/01/2018 ዓ.ም ለመቀበል በተደረገው ጥሪ መሰረት በዛሬው እለት በሶስቱም ግቢዎች የተማሪዎች አቀባበል እየተደረገ እንደሆነ ገልጸዋል። በዚህም መሰረት እስከ ነገ […]
Read More

በወሎ ዩኒቨርሲቲ የጭብጥ ተኮር ምርምር ዲዛይንና አሰራር ስልጠና ተሰጠ

በወሎ ዩኒቨርሲቲ ከሶስቱም ግቢ ለተውጣጡ ተመራማሪወች፣ ዲኖች፣ ምክትል ዲኖች፣ አስተባባሪዎች፣ ለኮሌጅና ትምህርት ቤት አመራሮች እንዲሁም ለግዥና ፋይናንስ ኤክስኪዩቲቭ ማናጀሮች የጭብጥ ተኮር ምርምር ዲዛይንና አሰራር ላይ ያተኮረ የሶስት ቀናት ስልጠና ተሰጠ። በስልጠናው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የወሎ ዩኒቨርስቲ አስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዘዳንት ዶ/ር ታረቀኝ ትንታጉ ዩኒቨርሲቲያችን የተግባር ሳይንስ ዩኒቨርስቲ ከመሆኑና ካሉት የልህቀት ማዕከላት (Center of Excellence) […]
Read More

ወሎ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የስራ አፈጻጸምና የ2018 ዓ.ም እቅድ ግምገማ አካሄደ

ወሎ ዩኒቨርሲቲ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት፣ ም/ፕሬዚዳንቶች፣ የሶስቱም ግቢ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በተገኙበት የ2017 ዓ.ም የስራ አፈጻጸም እና የ2018 ዓ.ም እቅድ ግምገማ በደሴ ግቢ አካሄደ። በመርኃ-ግብሩ ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር አወል ሰኢድ በ2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የተሰሩ አበይት ስራዎችን ሪፖርት አቅርበዋል። ከተግባር ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ መገለጫ ባህሪያትና ዩኒቨርሲቲን በእውቀት ከመምራት አንጻር በመቃኘት በዩኒቨርሲቲው በመማር ማስተማር፣ በምርምር፣ በቴክኖሎጅ ሽግግር፣ በማህበረሰብ […]
Read More

John Doe

CEO
Enter description text here.Lorem ipsum dolor sit amet consectetur adipiscing.

Slide Box Front

Add description text here. Lorem Ipsum is a dummy content.

Slide Box Back

  • Enter description text here.
  • Enter description text here.
Read More

Let's Flip!

Lorem Ipsum is simply dummy text of the printing and typesetting industry. Lorem Ipsum has been the industry's standard dummy text ever since the 1500s.

Cool!

Lorem Ipsum is simply dummy text of the printing and typesetting industry. Lorem Ipsum has been the industry's standard dummy text ever since the 1500s

Be Focused. Be Determined.

Lorem Ipsum is simply dummied text of the printing and typesetting industry.

Lorem Ipsum is simply dummied text of the printing and typesetting industry.

Lorem Ipsum is simply dummied text of the printing and typesetting industry.

Scroll to Top