በአማራ ክልል የሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም በወሎ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

24ኛው በአማራ ክልል የሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም “ትብብር እና አጋርነት ለሁለተናዊ ማህበረሰብ ለውጥ” በሚል መሪ ቃል በወሎ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ። በፎረሙ ላይ ከፌዴራልና ከክልሉ ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች፣ በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶችና ም/ፕሬዚዳንቶች፣ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዚዳንቶች፣ የደ/ወሎ ዞን እንዲሁም የደሴና ኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ኃላፊዎች፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል። የወሎ […]

በአማራ ክልል የሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም በወሎ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ Read More »