የወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂ ጋር በመተባበር ለመምህራን እና ተማሪዎች ስልጠና ሰጠ
የወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የኢንፎርማቲክስ ኮሌጅ ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂ ጋር በመተባበር ለመምህራን እና ተማሪዎች ለሶስት ተከታታይ ቀናት ስልጠና ሰጠ። ይህ ስልጠና ሶስት የተለያዩ መርሃ ግብሮች ያካተተ ሲሆን፤ የኢንዱስትሪ ልምድ እና አመሰራረት በሚል ርዕስ የቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂ መስራች እና ዋና ሥራ አስኪያጅ የድርጅታቸውን የኢንዱስትሪ ልምድ እና አመሰራረት አስመልክቶ ሰፊ ገለፃ አቅርበው፣ ውይይት ተካሂዷል ። ሁለተኛው […]
የወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂ ጋር በመተባበር ለመምህራን እና ተማሪዎች ስልጠና ሰጠ Read More »



