admin

በአማራ ክልል የሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም በወሎ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

24ኛው በአማራ ክልል የሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም “ትብብር እና አጋርነት ለሁለተናዊ ማህበረሰብ ለውጥ” በሚል መሪ ቃል በወሎ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ። በፎረሙ ላይ ከፌዴራልና ከክልሉ ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች፣ በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶችና ም/ፕሬዚዳንቶች፣ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዚዳንቶች፣ የደ/ወሎ ዞን እንዲሁም የደሴና ኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ኃላፊዎች፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል። የወሎ

በአማራ ክልል የሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም በወሎ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ Read More »

Research Workshop Held at Wollo University

Wollo University hosted a research workshop on “Equity Perspectives for Irrigation Care/Control (EPIC)”, in Collaboration with Wollo Development and Entrepreneurship Trust and other international partners. A research conducted by a consortium of dedicated institutions are: Wollo University (WU), Indian Institute of Technology Delhi (IITD), Tata Institute of Social Sciences (TISS), Nelson Mandela African Institute of

Research Workshop Held at Wollo University Read More »

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ሞደል ት/ቤት በኮምቦልቻ ከተማ ለመገንባት የቦታ ርክክብ አካሄደ

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ሞደል ት/ቤት በኮምቦልቻ ከተማ ለመገንባት የቦታ ርክክብ አካሄደ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ብቁ፣ ተወዳዳሪና ለሀገር የሚተርፉ ተማሪዎችን ለማውጣት የሚያስችል ሞደል ት/ቤት ለመገንባት ከኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ጋር የመግባቢያ ሰነድ በመፈራረም የቦታ ርክክብ አካሄደ። ዩኒቨርሲቲው ከ2018 ዓ.ም ጀምሮ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት የሚሰጥ ሞደል ትምህርት ቤት ለማስጀመር የሚያስችል ስምምነት ነው ከከተማ አስተዳደሩ ጋር የተፈራረመው። ስምምነቱን የተፈራረሙት

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ሞደል ት/ቤት በኮምቦልቻ ከተማ ለመገንባት የቦታ ርክክብ አካሄደ Read More »

Scroll to Top