በወሎ ዩኒቨርሲቲ የጭብጥ ተኮር ምርምር ዲዛይንና አሰራር ስልጠና ተሰጠ
በወሎ ዩኒቨርሲቲ ከሶስቱም ግቢ ለተውጣጡ ተመራማሪወች፣ ዲኖች፣ ምክትል ዲኖች፣ አስተባባሪዎች፣ ለኮሌጅና ትምህርት ቤት አመራሮች እንዲሁም ለግዥና ፋይናንስ ኤክስኪዩቲቭ ማናጀሮች የጭብጥ ተኮር ምርምር ዲዛይንና አሰራር ላይ ያተኮረ የሶስት ቀናት ስልጠና ተሰጠ። በስልጠናው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የወሎ ዩኒቨርስቲ አስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዘዳንት ዶ/ር ታረቀኝ ትንታጉ ዩኒቨርሲቲያችን የተግባር ሳይንስ ዩኒቨርስቲ ከመሆኑና ካሉት የልህቀት ማዕከላት (Center of Excellence)
በወሎ ዩኒቨርሲቲ የጭብጥ ተኮር ምርምር ዲዛይንና አሰራር ስልጠና ተሰጠ Read More »



