admin

Wollo University Signs KPI Agreement with Ministry of Education

Wollo University has officially signed its Key Performance Indicators (KPIs) agreement with the Ministry of Education, marking a renewed commitment to performance-based accountability and institutional excellence. Since the introduction of the KPIs framework in Public Universities in 2017 E.C., the system has become a cornerstone for measuring institutional performance and driving continuous improvement. For the

Wollo University Signs KPI Agreement with Ministry of Education Read More »

የወሎ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ኮሌጅ የደን ሳይንስ ትምህርት ክፍል የሶስተኛ ዲግሪ መርሃ ግብር ለማስጀመር የስርአተ ትምህርት ግምገማ አካሄደ

የወሎ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ኮሌጅ የደን ሳይንስ ትምህርት ክፍል በዘላቂ የደን አያያዝና አጠቃቀም /Sustainable Forest Management/ የትምህርት ዘርፍ የፍልስፍና ዶክትሬት ዲግሪ መርሃ ግብር ለማስጀመር የስርአተ ትምህርት ግምገማ አካሄደ። የወሎ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ፕሮግራሞች ዳይሬክተርና የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዚዳንት ተወካይ ዶ/ር ቢኒያም ሽመልስ ዩኒቨርሲቲው የመማር ማስተማር ሂደቱን አጠናክሮ ለማስቀጠል የተለያዩ የትምህርት ፕሮግራሞችን እየከፈተ እንደሚገኝ ገልጸዋል። ከነዚህም ውስጥ ይህ የዶክትሬት

የወሎ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ኮሌጅ የደን ሳይንስ ትምህርት ክፍል የሶስተኛ ዲግሪ መርሃ ግብር ለማስጀመር የስርአተ ትምህርት ግምገማ አካሄደ Read More »

በወሎ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የነበረው የፕሮጀክት አስተዳደር ስልጠና ተጠናቀቀ

በወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለ5 ቀናት ሲሰጥ የነበረው ልምዶችን ማጋራት ላይ መሰረት ያደርገ የፕሮጀክት አስተዳደር ስልጠና ተጠናቀቀ። ስልጠናው በዩኒቨርሲቲው ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እና በማዕድንና ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት በጋራ የተዘጋጀ ነው። አላማውም በዋናነት እየተሰሩ ያሉ ፕሮጀክቶችን በተሻለ ጥራትና ፍጥነት ለመተግበር የሚረዱ እውቀትና ልምዶችን ችግር ፈቺ በሆነ መልኩ ለመማማር እንዲሁም ተቋማዊ አቅም ለማጎልበት ታስቦ የተሰጠ መሆኑን

በወሎ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የነበረው የፕሮጀክት አስተዳደር ስልጠና ተጠናቀቀ Read More »

Scroll to Top