admin

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል

ወሎ ዩኒቨርሲቲ በሶስቱም ግቢ ከሁለተኛ አመት በላይ ያሉ ነባር መደበኛ ተማሪዎችን ዛሬ ማለትም በ08/01/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተቀበለ ነው። በወሎ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ፕሮግራሞች ዳይሬክተር ዶ/ር ቢንያም ሽመልስ አቀባበሉን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ ከሁለተኛ አመት በላይ ያሉ ነባር ተማሪዎችን ከ08_09/01/2018 ዓ.ም ለመቀበል በተደረገው ጥሪ መሰረት በዛሬው እለት በሶስቱም ግቢዎች የተማሪዎች አቀባበል እየተደረገ እንደሆነ ገልጸዋል። በዚህም መሰረት እስከ ነገ

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል Read More »

በወሎ ዩኒቨርሲቲ የጭብጥ ተኮር ምርምር ዲዛይንና አሰራር ስልጠና ተሰጠ

በወሎ ዩኒቨርሲቲ ከሶስቱም ግቢ ለተውጣጡ ተመራማሪወች፣ ዲኖች፣ ምክትል ዲኖች፣ አስተባባሪዎች፣ ለኮሌጅና ትምህርት ቤት አመራሮች እንዲሁም ለግዥና ፋይናንስ ኤክስኪዩቲቭ ማናጀሮች የጭብጥ ተኮር ምርምር ዲዛይንና አሰራር ላይ ያተኮረ የሶስት ቀናት ስልጠና ተሰጠ። በስልጠናው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የወሎ ዩኒቨርስቲ አስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዘዳንት ዶ/ር ታረቀኝ ትንታጉ ዩኒቨርሲቲያችን የተግባር ሳይንስ ዩኒቨርስቲ ከመሆኑና ካሉት የልህቀት ማዕከላት (Center of Excellence)

በወሎ ዩኒቨርሲቲ የጭብጥ ተኮር ምርምር ዲዛይንና አሰራር ስልጠና ተሰጠ Read More »

ወሎ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የስራ አፈጻጸምና የ2018 ዓ.ም እቅድ ግምገማ አካሄደ

ወሎ ዩኒቨርሲቲ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት፣ ም/ፕሬዚዳንቶች፣ የሶስቱም ግቢ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በተገኙበት የ2017 ዓ.ም የስራ አፈጻጸም እና የ2018 ዓ.ም እቅድ ግምገማ በደሴ ግቢ አካሄደ። በመርኃ-ግብሩ ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር አወል ሰኢድ በ2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የተሰሩ አበይት ስራዎችን ሪፖርት አቅርበዋል። ከተግባር ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ መገለጫ ባህሪያትና ዩኒቨርሲቲን በእውቀት ከመምራት አንጻር በመቃኘት በዩኒቨርሲቲው በመማር ማስተማር፣ በምርምር፣ በቴክኖሎጅ ሽግግር፣ በማህበረሰብ

ወሎ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የስራ አፈጻጸምና የ2018 ዓ.ም እቅድ ግምገማ አካሄደ Read More »

Scroll to Top