የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳት ዶ/ር አባተ ጌታሁን የፕሬዝዳትነት ዘመናቸውን በማጠናቀቃቸው ምክኒያት በ03/02/2013 ዓ.ም የስልጣን ኃላፊነታቸውን አስረክበዎል
  October 15, 2020    News

የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳት ዶ/ር አባተ ጌታሁን የፕሬዝዳትነት ዘመናቸውን በማጠናቀቃቸው ምክኒያት በ03/02/2013 ዓ.ም የስልጣን ኃላፊነታቸውን አስረክበዎል።የዩኒቨርሲቲው የቦርድ አመራር በ03/02/2013 ዓ/ም ለመካከለኛ አመራሮች እንዳስታወቁት ዶ/ር አባተ ጌታሁን እስካሁን ለዩኒቨርሲቲው ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋፆኦ ምስጋናውን አቅርቦ በማስታወቂያና በውድድር ፕሬዝዳት እከሚሾም ድርስ ዶ/ር አፀደ ተፈራን የሽግግር ጊዜ ፕሬዝዳት አድርጎ ሾሞል። ለዶ/ር አባተ ጌታሁን መልካም የእረፍት ጊዜና ለዶ/ር አፀደ ተፈራ መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆንላቸው እንመኛለን።