የደብረ ብረሃን ዩኒቨርሲ ለተፈናቀሉ ወገኖች የ5 መቶ ሺ ብር የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ===============
  September 08, 2021    News

የደብረ ብረሃን ዩኒቨርሲ ለተፈናቀሉ ወገኖች የ5 መቶ ሺ ብር የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። =============== የደብረ ብረሃን ዩኒቨርሲቲ በጦርነት ከሰሜን ወሎ፣ ከዋግምራ ዞን እና ከአፋር ለተፈናቀሉ ወገኖች 500 ብርድ ልብስ፣ 50 ኩንታል የስንደ እና 10 ኩንታል የጤፍ ዱቄት ድጋፍ አድርጓል። ይህም ድጋፍ በገንዘብ ሲተመን ከ500 ሺ በላይ ነው።