ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለተነፈናቃዮች ድጋፉን ይዞ ደሴ ገብቷል።
  August 27, 2021    News

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለተነፈናቃዮች ድጋፉን ይዞ ደሴ ገብቷል። ============== የወሎ ዩኒቨርሲቲ ያደረገውን የድጋፍ ጥሪ ተቀብሎ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ከ7 መቶ 50 ሺ ብር በላይ የሚያወጡ ቁሳቁሶችን ለወሎ ዩኒቨርሲቲ አስረክቧል። ዩኒቨርሲቲው ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እየመጡ ያሉ ድጋፎችን በደሴ መነን ት/ቤት በመረከብ በቅርብ ቀን ለተፈናቃዮች ለማሰራጨት እየሰራ ነው። ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ድጋፋቸውን ይዘው ወደ ደሴ በመንቀሳቀስ ላይ ናቸው።