ወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት ከተለያዩ ተቋማት ጋር የትስስር ስምምነት ረቂቅ ተፈራረመ። ###$$$$####$$$
  January 25, 2021    News

ወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት ከተለያዩ ተቋማት ጋር የትስስር ስምምነት ረቂቅ ተፈራረመ። ###$$$$####$$$$$#####$$$$$ ወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት ከኢዮትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፣ ከፖሊ ቴክኒክ ኮሌጆች እና ከአማራ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጋር የትስስር ስምምነት ረቂቅ ተፈራርሟል። ይህ የስምምነት ረቂቅ ከዚህ በፊት ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጋር ከተደረገው ስምምነት በዘርፍ እና ይዘት የሚለይ ሲሆን የትስስሩ ስምምነት የሚያጠነጥነው የጋራ እና የኮንትራት ምርምር ቴክሎኖጂ ሽግግር ስልጠና ኢንተንሺፕ እና ኤክስተርንሺፕ ማማከር አገልግሎት ላይ ነው Wollo University, Kombolcha Institute of Technology (WU-KIoT) signed Memorandum of Understanding with Ethiopian investment Commission kombolcha Industry Park Branch Office, Polytechnic Colleges and Amhara Region Industry parks Development Corporation kombolcha Branch Office This Mo U Differ From The former Mo U Signed With Ethiopian Industrial Parks Development Corporation, Kombolcha Industrial Park Branch Office with Its Sector and content. The Pillars of The Linkage MoU are: Cooperated and contract research Technology Transfer Training Internship And Externship Consultancy Servises