ወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት የስምምነት ረቂቅ ተፈራረመ።
  January 22, 2021    News

ወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት የስምምነት ረቂቅ ተፈራረመ። _----------፤፤_--------------- ወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት ህንድ አገር ከሚገኜዉ A.V.I.T ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት ጋር የትስስር ስምምነት ረቂቅ ተፈራረመ. የትስስሩ ስምምነት የሚያጠነጥነው 🤝የመጀመሪያ ድግሪ ተማሪዎች ልዉዉጥ 🤝የት/ት ቁሶች ልዉዉጥ እና ድጋፍ 🤝የጋራ ምርምር ስራዎች 🤝በጋራ ኮንፊራንሶችን ማካሄድ እና 🤝መማሪ ማስተማሪ ስራዎች ላይይ መደጋገፍ Wollo University, Kombolcha Institute of Technology (WU-KIoT), Ethiopia signed Linkage Memorandum of Understanding with A.V.I.T Institute of Technology, India The Pillars of The Linkage MoU are: 🤝Exchange of Undergraduate students 🤝Exchange of educational aid materials and documents 🤝Collaborative research 🤝Creation and Co-organization of Conferences