አለም አቀፍ የስልጠና ፕሮግራም
  January 13, 2021    News

Automotive Industry 4.0''በሚል ርዕስ አለም አቀፍ የonline ስልጠና ሊሰጥ ነው። _-----------------+++++------- በወሎ ዩኒቨርሲቲ የኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በዩኒቨርሲቲ - ኢንዱስትሪ ትስስር ጽ/ቤት እና መካኒካል ምህንድስና ት/ት ቤት ትብብር የአንድ ሳምንት ስልጠና "Automotive Industry 4.0 " በሚል ርዕሰ ይሰጣል። ስለሆነም ከ10/05/2013 ጀምሮ በድህረ ገጽ ፊትለፊት ለሚያደርገው አለም አቀፍ የስልጠና ፕሮግራም የስልጣኞችን ምዝገባ በonline አጠናቆ በተጠቀሰው ቀን ስልጠናውን ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል:: ስልጠናው በሌሎች የትምህርት ዘርፎች የሚቀጥል ይሆናል።