ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ መስክ ለአመታት ያስተማራቸውን ተማሪዎች በደማቅ ዝግጅት አስመረቀ፡፡
  January 04, 2021    News

ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ መስክ ለአመታት ያስተማራቸውን ተማሪዎች በደማቅ ዝግጅት አስመረቀ፡፡ =========================================== ወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በኢንጂነሪንግ እና ኢንፎርማቲክስ ኮሌጅ በቅድመ እና ድህረ ፕሮግራሞች በመደበኛ እና ኤክስቴንሽን መርሃ ግብር ያስተማራቸውን 1568 (አንድ ሺህ አምስት መቶ ስልሳ ስምንት ) ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ ውድ ተመራቂዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ። Congratulations!