ወሎ ዮኒቨርሲቲ የ2013 ዓም ተመራቂውችን እንኳን ደስ አለላቸችሀሁ፡፡
  January 04, 2021    News

በሴቶች ከጠቅላላ የዎንጫ ተሸላሚ፣ ከኮሌጅ ተሸላሚ፣ ከደሴ ካምፓስ 1ኛ ተሸላሚ።ከደሴና ኮምቦልቻ ካምፓስ በአጠቃላይ ውጤት ተሸላሚ። ትእግስት መኮንን ትባላልች ከላይ የተዘረዘረውን ሽልማት ሁላ ጠራርጋ የወሰደች እንስት ናት ዛሬ ወሎ ዮኒቨርሲቲ የ2013 ዓም ተመራቂውችን ባስመረቀበት ወቅት የተገኝች ወጣት ጀግና ተማሪ። ወሎ ዪኒቨርሲቲ እንኳን ደስ ያለሽ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል!