በከፍተኛ፣ በመካከለኛ እና በታችኛው የዩኒቨርሲቲው የስራ መሪዎች መካከል በተመረጡ አጀንዳዎች የጋራ ውይይት ተካሄደ

በወሎ ዩኒቨርሲቲ የደሴ፣ የኮምቦልቻ እና የጢጣ ግቢ ከፍተኛ፣ መካከለኛ እና የታች የስራ መሪዎች መካከል የጋራ ውይይት ተካሂዷል። የውይይቱ ተሳታፊዎች ፕሬዝዳንቱ እና ም/ፕሬዝዳንቶች፣ ዲኖች፣ ዳይሬክተሮች እና የትምህርት ክፍል ተጠሪዎች ናቸው። በባለሙያዎች …

በከፍተኛ፣ በመካከለኛ እና በታችኛው የዩኒቨርሲቲው የስራ መሪዎች መካከል በተመረጡ አጀንዳዎች የጋራ ውይይት ተካሄደ Read More »

ወሎ ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አገልግሎት “የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ፖሊሲ እና አተገባበር ጥናት” ለማካሄድ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

ወሎ ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አገልግሎት በ13/03/2016 ዓ/ም “የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ፖሊሲ እና አተገባበር ጥናት” ለማካሄድ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡፡ በፊርማ ስነ ስርዓቱ ላይ የወሎ፣ የጅማ፣ የሀዋሳና ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲዎች የጥናትና ምርምር ም/ፕሬዚዳንቶች፣ ተመራማሪዎች፣ …

ወሎ ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አገልግሎት “የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ፖሊሲ እና አተገባበር ጥናት” ለማካሄድ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ Read More »

በወሎ ዩኒቨርሲቲ ለከፍተኛ ትምህርት ተመራቂ ተማሪዎች ሲስጥ የነበረው አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና (Exit examination) በሠላም ተጠናቋል

ሐምሌ 7 ቀን 2015 ዓ.ም (ወሎ ዩኒቨርሲቲ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጽ/ቤት) ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው የፈተና መርሃግብር መሰረት ከሰኔ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 7 ቀን 2015 ዓ.ም በወሎ …

በወሎ ዩኒቨርሲቲ ለከፍተኛ ትምህርት ተመራቂ ተማሪዎች ሲስጥ የነበረው አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና (Exit examination) በሠላም ተጠናቋል Read More »

የስነሰብዕ (Anthropology) ትምህርት ክፍል ከ4 መቶ በላይ የተለያዩ መጽሐፎችን በድጋፍ አገኘ

ሐምሌ 5 ቀን 2015 ዓ.ም (ወሎ ዩኒቨርሲቲ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጽ/ቤት) በወሎ ዩኒቨርሲቲ የሥነሰብዕ ትምህርት ክፍል ዋጋቸው ከ5 መቶ ሽህ ብር በላይ የሚገመቱ የማጣቀሻ እና የምርምር መጽሐፎችን ከዶ/ር ተፈሪ አባተ …

የስነሰብዕ (Anthropology) ትምህርት ክፍል ከ4 መቶ በላይ የተለያዩ መጽሐፎችን በድጋፍ አገኘ Read More »

በወሎ ዩኒቨርሲቲ የተንታ አትሌቲክስ ማዕከል 3ኛውን የኢትዩጲያ የማሰልጠኛ ማዕከላት የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የዋንጫ ባለቤት በመሆን አጠናቀቀ።

ሰኔ 17 ቀን 2015 ዓ.ም (ወሎ ዩኒቨርሲቲ ህዝብ ህንኙነት ዳይሬክተር ጽ/ቤት) 3ኛው የኢትዮጵያ ማሰልጠኛ ማዕከላት የአትሌቲክስ ሻምፒዮኛ ከሰኔ14-17/2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ በወሎ ዩኒቨርሲቲ የተንታ አትሌቲክስ የበላይነት ተጠናቀቀ ።በስድስት የማሰልጠኛ ማዕከላት …

በወሎ ዩኒቨርሲቲ የተንታ አትሌቲክስ ማዕከል 3ኛውን የኢትዩጲያ የማሰልጠኛ ማዕከላት የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የዋንጫ ባለቤት በመሆን አጠናቀቀ። Read More »

በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ ከ200 ሄክታር መሬት በላይ የለማ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ጉብኝት ተደረገ

ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ .ም ( ወሎ ዩኒቨርሲቲ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጽ/ቤት) ወሎ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም በደቡብ ወሎ፣ በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞንና በደሴ ከተማ ከ1ሺ 5 መቶ ሄክታር መሬት …

በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ ከ200 ሄክታር መሬት በላይ የለማ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ጉብኝት ተደረገ Read More »

የደላንታ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገለት

ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓም (ወዩ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጽ/ቤት) ወሎ ዪኒቨርሲቲ ካናዳ አገር ከሚገኘው ግሎባል ኤይድ ኢትዮጵያና ፕሮጀክት ኪዩር ጋር በመተባበር ለደላንታ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መገልገያ እቃዎችን …

የደላንታ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገለት Read More »

በወሎ ዩኒቨርሲቲ የስነ ምግባራዊ አመራርና የሙስና መከላከያ ስልቶች እና ቅንጅታዊ አሰራር ላይ ትኩረት ያደረገ ሰልጠና ተሰጠ

ሰኔ 5 ቀን 2015 ዓ.ም ( ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጽ/ቤት) በወሎ ዩኒቨርሲቲ የስነ ምግባርና ጸረ-ሙስና ዳይሬክተር ጽ/ቤትና የለውጥና መልካም አስተዳደር ዳይሬክተር ጽ/ቤት በጋራ በመሆን ስነ ምግባራዊ አምራርና የሙስና መከላከያ ስልቶች …

በወሎ ዩኒቨርሲቲ የስነ ምግባራዊ አመራርና የሙስና መከላከያ ስልቶች እና ቅንጅታዊ አሰራር ላይ ትኩረት ያደረገ ሰልጠና ተሰጠ Read More »

Scroll to Top