Kombolcha Institute of Technology

College of Informatics

Informatics News

ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከ Habhab for society team ጋር በመተባበር በቴክኖሎጂ መስክ ለወራት ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ፡፡

ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የአብ ፋክተሪ አካዳሚ ተማሪዎች ከሌሎች ሃገራት ከሚገኙ አካላት ጋር በጥምረት ከመሰረቱት Habhab for society team ጋር በመተባበር ለሶስት ወራት ቅዳሜና እሁድ በፕሮግራሚንግ፣ ኤ አይ ሮቢቲክስ፣ ጤናማ የአኗኗር ስነ ዘዴ እና አመራር ክህሎት ላይ ያሰለጠናቸውን ስድስት የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ የኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የኢንፎርማቲክስ ኮሌጅ ዲን አቶ መልካሙ ጸጋዬ ስልጠናው ከኢንፎርማቲክስ

ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከ Habhab for society team ጋር በመተባበር በቴክኖሎጂ መስክ ለወራት ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ፡፡ Read More »

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለደቡብ ወሎ ዞን ኮሙኒኬሽን መምሪያ ድህረ ገጽ አበለጸገ፡፡

የኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የኢንፎርማቲክስ ኮሌጅ የሶፍት ዌር ምህንድስና ትምህርት ክፍል ለደቡብ ወሎ ዞን ኮሙኒኬሽን መምሪያ የዞኑን መረጃዎች ለማስተዋወቅና ገጽታን ለመገንባት የሚያግዝ ድህረ ገጽ ሰርቶ አስረከበ፡፡ በወቅቱ በኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የሶፍት ዌር ምህንድስና መምህርና ድህር ገጹን ካበለጸጉት ሶስት ሰዎች መካከል አንዱ የሆኑት አቶ ገብረመድህን መኮነን ስለ ድህረ ገጹ አስፈላጊነት እና ስለሚያከናውናቸው ተግባራት ገለጻ ያደረጉ ሲሆን ድህረ

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለደቡብ ወሎ ዞን ኮሙኒኬሽን መምሪያ ድህረ ገጽ አበለጸገ፡፡ Read More »

Scroll to Top