ለኢንስትቲዩቱ 5ኛ አመት የቴክስታይል ትምህርት ክፍል ተመራቂ ተማሪዎች የቅጥር እና ስራ ፈጠራ ስልጠና ተሰጠ፡፡
ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት 06/ 12/ 2014 ዓ.ም. በየአመቱ ተማሪዎች ለምረቃ በሚቃረቡበት ወቅት እና ከዚያም ቀደም ብሎ ስለ ስራ ፈጠራ እና ቅጥር የግንዛቤ መድረክ በመፍጠር ምሩቃኑ በውድድር አሸናፊ መሆን የሚችሉበትን ስነ-ልቦና እንዲላበሱ እና በቅድመ ዝግጅት ወቅት ትኩረት የሚሰጥባቸው ተግባራት በመንቀስ ስልጠና የሚያዘጋጀው ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለ5ኛ አመት የቴክስታይል ትምህርት ክፍል ተመራቂ ተማሪዎች ተሞክሮ አዘል ስልጠና እየሰጠ […]
ለኢንስትቲዩቱ 5ኛ አመት የቴክስታይል ትምህርት ክፍል ተመራቂ ተማሪዎች የቅጥር እና ስራ ፈጠራ ስልጠና ተሰጠ፡፡ Read More »