ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በኢንዱስትሪ ሙያተኞች የኢንተርንሺፕ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ኢንተርንሺፕ ለሚወጡ ተማሪዎች እንዲሰጥ አደረገ።
ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት 08/03/2015ዓ.ም የኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ2015 ዓ.ም 1ኛ ሴሚስተር ኢንተርንሺፕ ለሚወጡ ተማሪዎች የኢንተርንሺፕ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በኢንዱስትሪ ሙያተኞች እንዲሰጥ አድርጓል:: በግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠ ላይ በአከባቢው ከሚገኙ አምስት ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች የመጡ ሙያተኞች በአሰልጣኝነት ተሳትፈዋል። ስልጠናውን የሰጡት የኢንዱስትሪ ሙያተኞች ተማሪዎች በኢንተርንሺፕ ቆይታቸው የሚተገብሩ ተግባራት እና ምን ላይ ማተኮር እንዳለባቸው አስገንዝበዋል:: በተጨማሪም ተማሪዎች በኢንተርንሺፕ ውጤታማ እንዲሆኑና […]